የመጠጥ ማከፋፈያ ሴኩሪቲ ሲስተም

liq store pic 1

መጠጥ መሸጫ ወይም መጠጥ ማከፋፈያ ባለቤት ከሆኑ ሱቅዎን እንዲሁም መጋዘንዎን ከዝርፊያ መጠበቅ ምን ያህል አስፈላጊ መሆኑን ያውቃሉ:: ድርጅታችን ኮፓ ስማርት ሴኩሪቲ ከውጭ ሀገር የሚያስመጣቸዉን ዘመናዊ የደህንነት ማንቂያ አላርሞችን እና የደህንነት ካሜራዎችን አጣምሮ በማስገጠም ሱቅዎትን ከዝርፍያ ይከላከሉ።

 

ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።